የገጣሚው ብዕር

"ለምን" (ዋሲሁን ኃይሉ)

ህይወቴን አጨልመሽ ……ያንቺም ላይበራልሽ ……በልብ ሰው ይዞ ……ሃሳቤ ደንዝዞ ……ከሳር ከቅጠሉ ……ካገኘሁት ሁሉ ……አይኖቼ እንዲውሉ ……ከሰው ተነጥዬ በልቤ ጀርባ አንቺን አዝዬ …እንድኖር ባክኜ …ግን ለምን ፍቅርዬ…? …መች ዘር አጠፋሁኝ…? በቁም መሞትን ለምን ፈረድሽብኝ ……እኔ አንቺን መፍቀሬን ……ሀጢአት አድርገሽው …ነፍሴን የምት ቀጪው ምን ብበድልሽ ነው?

Join 👇👇👇👇👇👇 @wasihunhailu ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ግጥሞች ካለዎት @natanemnegn ያድርሱን

Successfully subscribed! Use /stop to unsubscribe. Create your own Telegram bot: telegram.me/chatfuelbot?start=b-577416139

gitm

Bot commands

All commands must start with the symbol «/».

/start

Start conversation

Share bot

XVKWhatsAppViberSkypeTelegram

See also

BotoStore — catalog of voice and chatbots, AI & ML services, creating platforms, tools and developers of conversational apps.
x-logofacebook-logotelegram-logo